የዳጉ ሚድያ ፌስቲቫልና አዋርድ
August 1, 2023
•
0 Comment
የዳጉ ሚድያ ፌስቲቫልና አዋርድ ፤ ወርሃዊ ፌስቲቫል ፤ ዓመታዊ ሽልማት የመስከረም ወር የጋዜጠኞች መድረክ ትኩረቱን የዓለም አእምሮ ጤና ቀን ላይ አድርጎ ቦሌ በሚገኘው ዘ ሞዛይክ ሆቴል ተከናውኗል። ዳጉ የእኔ ፣ የአንተ ፣ የአንቺ ፣ የእኛ ፣ የእናንተ ፣ የሁላችንም መድረክ ነው፤ ለዝግጅቱ ስኬት ሁሌም ከጎናችን ያላችሁ አጋሮቻችን ከልብ እናመሰግናለን።
ክብረት ይስጥልን !!!
ዳጉ ይቀጥላል።



